እንደ ባልና ሚስት መኖር ወይስ ጋብቻ? @dejaftv @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese
የጠበቆች ወግ yetebekoch weg
0:00 / 0:00
እንደ ባልና ሚስት መኖር ወይስ ጋብቻ? @dejaftv @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese
8 052 просмотра · 5 месяцев назад
የጠበቆች ወግ yetebekoch weg
8,84 тыс. подписчиков
8 052 просмотра · 5 месяцев назад
ብዙዎች "እንደ ባልና ሚስት አብሮ መኖር" (Irregular Union) እና "ሕጋዊ ጋብቻ" ያላቸውን ልዩነት ባለመረዳታቸው ምክንያት በንብረት ክፍፍል ወቅት ለከፍተኛ ችግር ሲጋለጡ ይስተዋላል። በዚህ የ"የጠበቆች ወግ" ዝግጅታችን፣ እነዚህ ሁለት ግንኙነቶች በሕጋዊ መንገድ ያላቸውን አንድነትና ልዩነት በዝርዝር እንመለከታለን።
በቪዲዮው የሚዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
• እንደ ባልና ሚስት አብሮ መኖር በሕግ ፊት ለመረጋገጥ ምን መስፈርቶችን ማሟላት አለበት?
• ከጋብቻ የሚለየው በምንድን ነው?
• በግንኙነቱ ወቅት የፈራ ንብረት እንዴት ይታያል? (የጋራ ወይስ የግል?)
• ግንኙነቱ ሲቋረጥ ንብረት እንዴት ይከፋፈላል?
• የሕግ ምክሮች እና ጥንቃቄዎች።
ቪዲዮውን አይተው ሲጨርሱ ጥያቄ ካሎት በኮሜንት መስጫው ያጋሩን። ለሕግ ግንዛቤዎ መጨመር ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#የጠበቆችወግ #የሕግምክር #ጋብቻ #ንብረትክፍፍል #ኢትዮጵያ #Law #EthiopianLaw