ቢትን ማወቅ እና በቢት መዘመር | ለጀማሪዎች #Beat #mezmur #protestant #biremusic #orthodox
አዙ key academy
0:00 / 0:00
ቢትን ማወቅ እና በቢት መዘመር | ለጀማሪዎች #Beat #mezmur #protestant #biremusic #orthodox
161 просмотр · 2 мес. назад
አዙ key academy
201 подписчик
161 просмотр · 2 мес. назад
🎵 ቢትን ጠብቀህ መዘመር | How to Sing on Beat
በዚህ ቪዲዮ ቢት (Beat) ምን እንደሆነ፣ ከቢት ሳንወጣ እንዴት መዘመር እንደምንችል እና የዘፈን ሪትምን (Rhythm) እንዴት መጠበቅ እንደሚገባን በቀላሉ እንማራለን። 🎶
በተለይ ለጀማሪ ዘፋኞች፣ ሙዚቀኞች እና የሙዚቃ ተማሪዎች ይህ ትምህርት ጠቃሚ ነው።
👉 በቪዲዮው ውስጥ፦
• Beat ምንድነው?
• Beatን እንዴት እንለይ?
• ከBeat ሳንወጣ እንዴት እንዘምር?
• Rhythm እንዴት እንጠብቅ?
• በልምምድ የመዘመር ችሎታችንን እንዴት እናሻሽል?
👍 ቪዲዮውን Like ያድርጉ
🔔 Channel ይ Subscribe ያድርጉ
💬 አስተያየታችሁን Comment ላይ ያስቀምጡ።
#Beat #MusicLesson #SingingTips #Rhythm #MusicEducation #AmharicMusic