Перейти к содержимому

የእግዚአብሔር ሙሉ የመዳን ጥሪ ክፍል አንድ

Tesfa Berhan Evangelical Church Amsterdam

0:00 / 0:00

የእግዚአብሔር ሙሉ የመዳን ጥሪ ክፍል አንድ

106 просмотров · 5 дней назад
Tesfa Berhan Evangelical Church Amsterdam
22 подписчика
106 просмотров · 5 дней назад
ይህ የትምህርት መርሃ ግብር የእግዚአብሔር ሙሉ የመዳን ጥሪ በቅዱሳት መጻሕፍት ብርሃን በጥልቀት እንድንረዳና በክርስቶስ ያለንን እምነት እንድናጠናክር የተዘጋጀ ነው። በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀትና በመንፈሳዊ ህይወት ማደግ የሚፈልጉ ሁሉ በዚህ መንፈሳዊ ማዕድ ላይ እንዲሳተፉ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን። 📅 የሚካሄድበት ቀን፦ በየሳምንቱ ቅዳሜ 🕗 ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:00 - 4:00 (በአውሮፓ ሰዓት አቆጣጠር - CET) 📍 ቦታ፦ በዙም (Zoom) የመስመር ላይ ስብሰባ 📖 የመጀመሪያ ቀን፦ መስከረም 5፣ 2026 (ሴፕቴምበር 5፣ 2026) Instagram: https://www.instagram.com/tesfaberhan... TikTok: https://www.tiktok.com/@tesfaberhanec... Facebook: https://www.facebook.com/share/1AfD9x... Doctrinal Study on Salvation Join us for our weekly doctrinal study on the biblical teaching of salvation, led by Dr. Eskender Wendemu. 📅 Every Saturday 🕗 8:00 PM - 10:00 PM (CET) 📍 Online via Zoom 📖 Starting September 5, 2026 This study series is designed to deepen our understanding of God's plan of salvation through Scripture and strengthen our faith in Christ. We warmly invite everyone who desires to grow in biblical knowledge and spiritual maturity.