ጄነራሎቹ እና የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት | ሙሉ ታሪክ | Explained | The 1989 failed Coup d'état
ከታሪክ ማህደር | From History
0:00 / 0:00
ጄነራሎቹ እና የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት | ሙሉ ታሪክ | Explained | The 1989 failed Coup d'état
7 373 просмотра · 3 месяца назад
ከታሪክ ማህደር | From History
6,74 тыс. подписчиков
7 373 просмотра · 3 месяца назад
በእነ ሜጀር ጄነራል ፋንታ በላይ ፣ ሜጀር ጄነራል መርዕድ ንጉሴ ፣ ሜጀር ጄነራል ደምሴ ቡልቶ እና ሌሎች ጉምቱ ጄነራሎች ተቀነባብሮ የተሞከረው ተሞክሮም የከሸፈው የግንቦት 8ቱ 1981 መፈንቅለ መንግስት ሙከራ እንዴት ተካሄደ ፍጻሜውውስ ምን ሆነ ሀገሪቷን ምን አሳጣት ጄነራሎቹ ከመፈንቅለ መንግስቱ በፊት ያላቸው የጀግንነት ታሪክ ምን ነበረ በዚህ ፕሮግራሜ ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም ተሞክሮ የከሸፈውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በዚህ ፕሮግራም እናያለን | The failed coup attempt of May 8, 1981e.c, attempted by Major General Fanta Belay, Major General Mered Nigusse, Major General Demissie Bulto and other generals, how was it carried out, what was the outcome, what did it cost the country, what was the history of heroism of the generals before the coup, in this program, we will see the failed coup attempt of May 8, 1981e.c .
#MengistuHaileMariam
#MajorGeneralMereedNigussie
#MajorGeneralDemisseBulto
#MajorGeneralAmehaDesta
#MajorGeneralFantaBelay
#MajorGeneralAberaAbebe
#MajorGeneralKumlachewDejene
#EthiopianCoup
#1989EthiopianCoup
#DergRegime
0:00 Intro
1:17 ጄነራሎቹ ለምን?
3:59 ሜጀር ጄነራል መርዕድ ንጉሴ
11:32 ሜጀር ጄነራል ፋንታ በላይ
14:31 ሜጀር ጄነራል ደምሴ ቡልቶ
23:30 ሜጀር ጄነራል አምሃ ደስታ
29:31 ሜጀር ጄነራል አበራ አበበ
34:20 ሜጀር ጄነራል ቁምላቸው ደጀኔ
35:12 የመፈንቅለ መንግሥቱ ጥንስስ
56:26 ደህንነቱ ከእንቅፋቸው ሲነቁ
1:00:43 የመክሸፉ ጅማሮ
1፡03፡30 አሳዛኝ ውጤት
1፡13፡40 ስደት እና ምህረት