Перейти к содержимому

🛑 እስራኤላውያን አዲስ ዓመትን መቼ ያከብራሉ? 😮 | መስከረም ወይስ ሚያዚያ? | ከመጽሐፍ ቅዱስ‪@EyobGetachew2‬

Eyob Getachew

0:00 / 0:00

🛑 እስራኤላውያን አዲስ ዓመትን መቼ ያከብራሉ? 😮 | መስከረም ወይስ ሚያዚያ? | ከመጽሐፍ ቅዱስ‪@EyobGetachew2‬

321 просмотр · 2 недели назад
Eyob Getachew
459 подписчиков
321 просмотр · 2 недели назад
አዲስ ዓመት ሲመጣ ብዙ ጥያቄዎች ይነሳሉ። በተለይም ስለ መስከረም፣ ሚያዚያ እና የጥንት እስራኤላውያን የዓመት አቆጣጠር። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ 🔹 እስራኤላውያን የዓመት መጀመሪያን እንዴት ያዩ ነበር? 🔹 ሚያዚያ ለምን አስፈላጊ ነው? 🔹 መስከረም ምን ትርጉም አለው? 🔹 የአዲስ ዓመት አቀባበል ምን ያስተምረናል? 🔹 የኢትዮጵያ መስከረም ከጥንታዊው የእስራኤል የዓመት አቆጣጠር ጋር ምን ግንኙነት አለው? ሁሉንም ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር በግልጽ እንመለከታለን። 🙏 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፣ 👍 Like ያድርጉ፣ አስተያየት ይጻፉ እና ለሌሎችም Share ያድርጉ። . . . . . . . . #አዲስዓመት #መስከረም #ሚያዚያ #እስራኤላውያን #እስራኤል #መጽሐፍቅዱስ #የዓመትአቆጣጠር #የአዲስዓመትአቀባበል #ክርስትና #ቤተክርስቲያን #ኢየሱስ #እውነት #EthiopianNewYear #Meskerem #Miyazya #Israel #Bible #NewYear