Перейти к содержимому

ሆድዎ እንደ ድንጋይ ጠጥሯል? መድኃኒት ሳይውጡ አንጀትን የሚያጸዳው የ7 ቀን ሚስጥር! |አስገራሚ ውጤት|

ጤና ካፌ - Tena Cafe

0:00 / 0:00

ሆድዎ እንደ ድንጋይ ጠጥሯል? መድኃኒት ሳይውጡ አንጀትን የሚያጸዳው የ7 ቀን ሚስጥር! |አስገራሚ ውጤት|

14 017 просмотров · 6 месяцев назад
ጤና ካፌ - Tena Cafe
59,2 тыс. подписчиков
14 017 просмотров · 6 месяцев назад
ጠዋት ሽንት ቤት ገብተው ማማጥ እና መብከንከን ሰልችቶዎታል? የሆድ ድርቀት (Constipation) ቀላል ችግር ሳይሆን የአንጀት "የድረሱልኝ" ጥሪ ነው። በዚህ ቪዲዮ አንጀትን የሚያድስ ሳይንሳዊ መፍትሄ እናያለን። ብዙዎቻችን ሆድ ድርቀት ሲይዘን "ሙዝ እንበላለን" ወይም ፋርማሲ ሄደን ማለስለሻ (Laxatives) እንገዛለን። ነገር ግን እነዚህ ልማዶች አንጀትን "ሰነፍ" ያደርጉታል። ታዲያ ትክክለኛው መፍትሄ ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 0:00 - መግቢያ፡ ያልወጣ ቆሻሻ እና የድንጋይ ሆድ 1:50 - "ሙዝ ለሆድ ድርቀት?" - 4ቱ የተሳሳቱ አመለካከቶች እና አደጋቸው 4:30 - የሰውነት ሞተር፡ አንጀት እንዴት ይሰራል? (ፔሪስታሊሲስ) 7:10 - የጥልቀት ትንታኔ፡ ጭድ እና ሊጥ (ፋይበር እንዴት ይሰራል?) 10:00 - የሽንት ቤት አቀማመጥ ሚስጥር (Squatting) 11:45 - የተግባር እቅድ፡ የ7 ቀናት "የአንጀት እድሳት" (ውሃ፣ ተልባ፣ እንቅስቃሴ) 15:20 - ሐኪም ማየት ያለብን መቼ ነው? (Red Flags) 17:00 - ማጠቃለያ እና ለቀጣይ ቪዲዮ ግብዣ ይህ ቪዲዮ በዝምታ ለሚሰቃዩ ሁሉ ትልቅ እፎይታ ነው። እባካችሁ Share በማድረግ መረጃውን አድርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ የጤና ካፌ ቤተሰብ ይሁኑ። #HealthCafe #ConstipationRelief #GutHealth #Ethiopia #FlaxseedBenefits #Digestion #SquattyPotty #ሆድድርቀት #ጤና #ተልባ