Перейти к содержимому

ከሆስፒታል በ 9 ቀኔ ወጥቼ ፍርድ ቤት ከሰስኩት! የልጆቼ አባት ከእስር ቤት ደውሎ ያስፈራራኛል! ክፍል 2#shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

SHEGER INFO

0:00 / 0:00

ከሆስፒታል በ 9 ቀኔ ወጥቼ ፍርድ ቤት ከሰስኩት! የልጆቼ አባት ከእስር ቤት ደውሎ ያስፈራራኛል! ክፍል 2#shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

93 327 просмотров · 3 месяца назад
SHEGER INFO
659 тыс. подписчиков
93 327 просмотров · 3 месяца назад
በዛሬው የሸገር ኢንፎ ዝግጅታችን የባለታሪክ እናት እጅግ ልብ የሚነካ እና አሳዛኝ ታሪክ ክፍል 2 ይዛላችሁ ቀርባለች። የልጆቿ አባት በፍርድ ቤት በር ላይ በሶስት ጥይት መትቶ ሊገድላት የሞከራት እና በተአምር ከሞት የተረፈችው ጠንካራ እናት፣ ያሳለፈችውን ዘግናኝ መከራ እና አሁንም ድረስ ከእስር ቤት እየደወለ የሚያደርስባትን ዛቻ በግልፅ ታካፍለናለች። ለልጆቿ ደህንነት ስትል ከልጆቿ ተለይታ በስጋት ውስጥ የምትኖረው ይህች እናት፣ የስነ-ልቦና ድጋፍ እና ከዚህ አስከፊ የፍርሃት ህይወት ወጥታ ከልጆቿ ጋር የምትኖርበትን መፍትሄ ትሻለች። ሙሉ ቃለ ምልልሱን ተከታትላችሁ የዚህች እናት ህይወት እንዲቀየር እና ፍትህ እንዲሰፍን የራሳችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ በፍርድ ቤት ግቢ የተፈጸመው አስደንጋጭ ጥቃት የደረሰባት ከባድ ጉዳት እና ተአምራዊ መትረፍ ለፍትህ ፍርድ ቤት ቆማ ስትመሰክር አጥቂው ከእስር ቤት የሚያደርሰው ዛቻ እና ጫና ልጆቿን በማቆያ ውስጥ ለማስገባት መገደዷ ትክክለኛ እና ተአማኒ የሆኑ መረጃዎችን ወደ እናንተ ወደ ውድ የሸገር ኢንፎ ሚዲያ ተከታታዮች የምናቀርብበት ቻናላችን ሸገር ኢንፎ ነው። 📌 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👍 ይህንን ቪዲዮ Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። #ShegerInfo #MeseretBezu #Ethiopia #EthiopianWomen #DomesticViolenceAwareness #EthiopianNews #AddisAbaba #Justice