የእስላምም የክርስትያንም ትዳር በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው! | ስለ ትዳር ያለን የተሳሳተ አመለካከት እና የእግዚአብሔር እይታ
ክርስቲያን ወቅታዊ
0:00 / 0:00
የእስላምም የክርስትያንም ትዳር በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው! | ስለ ትዳር ያለን የተሳሳተ አመለካከት እና የእግዚአብሔር እይታ
71 просмотр · 8 ч назад
ክርስቲያን ወቅታዊ
350 подписчиков
71 просмотр · 8 ч назад
ሰላም ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ በወንድማችን በዳዊት ፋሲል የተነሳውን እጅግ ጥልቅ እና ብዙዎቻችንን ልናስብበት የሚገባ የትዳርና የጋብቻ ትምህርት ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እስልምናም ሆነ ክርስትና፣ የትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ የሚደረግ ትዳር በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው ክቡርና እኩል መሆኑን፣ እንዲሁም ጋብቻ የፈጣሪ የጋራ ጸጋ (Common Grace) መሆኑን አብረን እንመረምራለን።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ ሃሳብዎን እና ጥያቄዎችዎን ከታች ባለው የኮሜንት መስጫ ላይ አስቀምጡልን!
👇 በቪዲዮው ላይ የተነሱትን ጥያቄዎች ይመልከቱና ሃሳብዎን ያካፍሉን:
1. እስልምናም ሆነ ክርስትና ትዳር በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው የሚለውን ሃሳብ እንዴት ያዩታል?
2. በቤተሰብ እና በባህል ስነ-ስርዓት ተጋብታችሁ ያላችሁ ሰዎች ስላችሁ ሃሳብ እስቲ አዋሩን።
🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ።
#EthiopianChristian #MuslimAndChristianMarriage #CommonGrace #ዳዊትፋሲል #የክርስትናትምህርት #ትዳር