Перейти к содержимому

የፊት ጥቁር ነጠብጣብን እና ብጉርን ለማጥፋት ተአምረኛው የእርድ ማስክ#Turmeric face mask |Dr. Kebede |ዶ/ር ከበደ

ዶ/ር ከበደ ይልማ( Dr.Kebede Yilma)

0:00 / 0:00

የፊት ጥቁር ነጠብጣብን እና ብጉርን ለማጥፋት ተአምረኛው የእርድ ማስክ#Turmeric face mask |Dr. Kebede |ዶ/ር ከበደ

18 936 просмотров · 4 месяца назад
ዶ/ር ከበደ ይልማ( Dr.Kebede Yilma)
49,6 тыс. подписчиков
18 936 просмотров · 4 месяца назад
የእርድ የፊት ማስክ ጥቅሞች ለቆዳ ብሩህነት (Natural Glow)፦ የጠቆረና የደከመ ቆዳን በማንቃት ተፈጥሯዊ ውበትንና ብሩህነትን ይሰጣል። የብጉር መከላከያ፦ ባክቴሪያዎችን በመዋጋት ብጉር እንዳይወጣ ይከላከላል፤ የብጉር ጠባሳዎችንም ያጠፋል። ቆዳን ማረጋጋት፦ የቆዳ መቆጣትን፣ መቅላትንና ብግነትን (Inflammation) የመቀነስ ከፍተኛ ብቃት አለው። ለወጣትነት መልክ፦ የቆዳ መሸብሸብንና የእርጅና ምልክቶችን በመቀነስ ቆዳ ረዘም ላለ ጊዜ ወጣት ሆኖ እንዲቆይ ይረዳል። ጥቁር ነጥቦችን ማስወገድ፦ በፀሐይ ወይም በብጉር ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጥቦችን ደረጃ በደረጃ በማጥፋት የቆዳ ቀለምን ያስተካክላል።