የማዲንጎ አፈወርቅ አሻራ አልበም ምን ይዟል ?
ኖር ሬድዮ | NOR RADIO
0:00 / 0:00
የማዲንጎ አፈወርቅ አሻራ አልበም ምን ይዟል ?
4 252 просмотра · 8 дн. назад
ኖር ሬድዮ | NOR RADIO
705 подписчиков
4 252 просмотра · 8 дн. назад
#MadingoAfework #AsharaAlbum #EthiopianMusic #NewMusic #DeboraMadingo #TikTokEthiopia #HabeshaMusic
በዚህ ቪዲዮችን 3 አጓጊ መረጃዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል፦
1️⃣ የማዲንጎ አፈወርቅ አዲስ አልበም «አሻራ»፦ ከአራት ዓመታት በፊት በድንገተኛ ህልፈተ ህይወት ከእኛ የተለየው ተወዳጁ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በሕይወት እያለ ያላጠናቀቃቸውና ያልተሰሙ ድንቅ ስብስቦች ተሰባስበው አልበም ሆናለች። ይህ የፊታችን አርብ የሚለቀቀው አዲሱ አልበም ምን ምን ጉዳዮችን ይዟል? ከማን ጋርስ ተሰራ?
2️⃣ የሲኤንኤን ጋዜጠኛ አድናቆት፦ የሲኤንኤን ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጆች አሰራርና እንክብካቤ ተደንቃ ያሰማችው ምስጋና እና የሰጠችው አስተያየት ምን ይመስላል?
3️⃣ አፍላቶክሲን እና የጤና አደጋው፦ ከሰሞኑ መነጋገሪያ ስለሆነው ለካንሰር አጋላጭ ስለሆነው «አፍላቶክሲን» መርዝ ምን እንደሆነ፣ በጤናችን ላይ የሚያደርሰውን ከባድ ጉዳት እና ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄዎች በዝርዝር እንቃኛለን።
ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ላይክ (Like) ማድረግ እና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ!
🔔 አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
💬 ሀሳብዎ ወይም ጥያቄዎ አለ? ኮመንት ላይ አስፍሩልን!
አሻራ
#MadingoAfework #EthiopianAirlines #CNN #Aflatoxin #EthiopianMusic #NoroRadio #News #Ethiopia