የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን በዓለም ሁሉ ላይ ብርሃን ታበራለች፣ ቁጥር 7.3 | የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
World Mission Society Church of God Intro
0:00 / 0:00
የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን በዓለም ሁሉ ላይ ብርሃን ታበራለች፣ ቁጥር 7.3 | የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
1 333 просмотра · 2 месяца назад
World Mission Society Church of God Intro
113 тыс. подписчиков
1 333 просмотра · 2 месяца назад
ኮርያ፣ የወንጌል አዲስ መገኛ፣ እና የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፣ የወንጌሉ አዲስ ቅዱስ መሬት!
ድንቅ ኮርያ! ድንቅ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን!
ዓለም ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ባለው ፍላጎት እየተደሰተና እያጨበጨበ ነው።
"ወደ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ስመጣ፣ መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ በትንቢት የተሞላ መሆኑን እና እነዚህ ትንቢቶች 100% እውን መሆናቸው ተነገረኝ።"
ኦገስት ክሩሲ፣ ዋሽንግተን፣ ዲሲ፣ ዩኤስኤ
"እዚህ የመጣሁት በኮርያ ከእግዚአብሔር እናት ብቻ የምትቀበለውን የሕይወትን ውኃ ለመቀበል ነው።"
ናታን፣ ሜምፊስ፣ ዩኤስኤ
"ግን የምር ወደ ኮርያ የሚመጣ፣ ሰማያዊት እናትን ሲያገኝ፣ እሷ ለሁሉም የምትሰጠውን ፍቅር በትክክል ይረዳል።"
ጄምስ፣ ማንቸስተር፣ ዩኬ
00:00 በደቡብ ኮርያ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
03:04 የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን መገልገያዎች
07:10 የዓለም አቀፉ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ማኀበር
13:05 የውጭ አገር አባላት የኮርያ ጉብኝት
17:14 የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን የበጎ ፈቃድ ተግባራት
23:22 የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ዓለም አቀፍ ትብብር
26:56 የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ሽልማቶች እና ታሪክ
#የዓለም ተልዕኮ ማህበር የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን #የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን #አህንሳንግሆንግ #እግዚአብሔር እናት #ሰማያዊት እናት #የመግቢያ ቪዲዮ #አዲስ ኪዳን #ፍቅር #የሕይወት ውኃ #የወንጌል ቅዱስ መሬት #የወንጌል እናት ሀገር #ደቡብ ኮርያ #መገልገያዎች #የውጭ አገር አባላት #ኮርያን ይጎብኙ #ዓለም አቀፍ ትብብር #ሽልማቶች #ታሪክ
[ ይህ ቪዲዮ የባለቤትነት መብቱ የዓለም ተልዕኮ ማህበር የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው ያልተፈቀደ ቅጂና ስርጭት የተከለከለ ነው። ]
〖World Mission Society Church of God〗https://watv.org
〖WATV Media Cast〗https://watvmedia.org/am