Перейти к содержимому

ዳሰሳ፦ ራእይ 12-22 Revelation 12-22

BibleProject - Amharic / አማርኛ

0:00 / 0:00

ዳሰሳ፦ ራእይ 12-22 Revelation 12-22

7 888 просмотров · 3 года назад
BibleProject - Amharic / አማርኛ
27,4 тыс. подписчиков
7 888 просмотров · 3 года назад
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያብራራውን ራእይ 1-11 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በራእይ መጽሐፍ፣ ዮሐንስ የሚያያቸው ራእዮች ኢየሱስ በሞቱ እና በትንሣኤው ክፉውን እንዳሸነፈ እና አንድ ቀን እውነተኛው የዓለም ንጉሥ ሆኖ ተመልሶ እንደሚመጣ ይገልጣሉ። #BibleProject #Bible #ራዕይ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages