Перейти к содержимому

ጌታቸው ምላሽ ሰጠ! "ስለ ሀገረ ሰላም እውነቱ ወጣ!" | "ደጋፊዎቼን ቀና አደርጋለሁ!" ማስተር ሀገረ ሰላም በሽሮ ሜዳ የተናገረው አስገራሚ ቃል #trend

Dimket Tour - ድምቀት ቱር

0:00 / 0:00

ጌታቸው ምላሽ ሰጠ! "ስለ ሀገረ ሰላም እውነቱ ወጣ!" | "ደጋፊዎቼን ቀና አደርጋለሁ!" ማስተር ሀገረ ሰላም በሽሮ ሜዳ የተናገረው አስገራሚ ቃል #trend

1 617 просмотров · 10 часов назад
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
7,17 тыс. подписчиков
1 617 просмотров · 10 часов назад
አዲስ አበባ ኮንቬንሽን ሴንተር በተካሄደው የMMA ውድድር ላይ ከቢኒያም ሽብሬ ጋር ገጥሞ አስገራሚ ብቃት ያሳየው ማስተር ሀገረ ሰላም በትውልድ ሰፈሩ ሽሮ ሜዳ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በፕሮግራሙ ላይ ማስተር ሀገረ ሰላም ለደጋፊዎቹ ያስተላለፈውን መልእክት፣ የህዝቡን አስተያየት እና የETFC አዘጋጅ ጌታቸው የሰጠውን እውነተኛ ምላሽ በቪዲዮው ይከታተሉ። Master Hagere Selam received a warm welcome in his hometown, Shiro Meda, following his intense MMA fight against Biniyam Shibre at the Addis Ababa Convention Center. Watch Master Hagere Selam's speech to his supporters and ETFC organizer Getachew's statement addressing the situation. Don't forget to Like, Comment, and Subscribe for more MMA and sports updates! #MasterHagereSelam #BiniyamShibre #ETFC #EthiopianMMA #MMAEthiopia #ShiroMeda #AddisAbaba #EthiopianSports #GetachewETFC #HagereSelam #trending #trendingvideo #trendingshorts #trendingreels #trendingnow #viralvideo #viralreels #viralvideos #viralnews #ebstv #seifufantahun #seifufantahunonebs #abaytv #comedy #comedyvideo #eshetumelese