የስደተኞች ስቃይ በአረብ አገር"
Alif media20K
0:00 / 0:00
የስደተኞች ስቃይ በአረብ አገር"
1 721 просмотр · 5 мес. назад
Alif media20K
17,2 тыс. подписчиков
1 721 просмотр · 5 мес. назад
#በዚህ ቪዲዮ በአረብ ሀገር በችግርና በእገታ ላይ ስለምትገኝ ስደተኛ እህታችን እውነታውን ይዤ ቀርቤያለሁ። ስደት በራሱ ከባድ ሆኖ ሳለ፣ እንዲህ ያሉ ግፎች ሲጨመሩበት ጉዳዩን የሁላችንም ያደርገዋል። ይህ ቪዲዮ የሚመለከታቸው አካላት ጋር ደርሶ መፍትሄ እንዲገኝ ሁላችሁም በቅንነት ሼር (Share) እንድታደርጉት እጠይቃለሁ።
እህታችን በአስቸኳይ ድምፅ ትፈልጋለች። ዝምታችን ለበለጠ ስቃይ አሳልፎ እንዳይሰጣት ሁላችንም የበኩላችንን እናድርግ።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
የእገታው ሁኔታና አሁን ያለችበት ተጨባጭ ሁኔታ።
ቤተሰቦቿ እያስተላለፉት ያለው መልዕክት።
የሚመለከታቸው አካላት ሊያደርጉት የሚገባው ጥረት።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፦
ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን በየቀኑ እንዲደርሷችሁ የደወል ምልክቷን ይጫኑ።
#ፍትህ #ስደት #አረብ_ሀገር #ኢትዮጵያ #HumanRights #Justice #Ethiopia