የፊት ቅርፅሽን እወቂ! እና ውበትሽን አጉይ
Glow with Betselot ⭐
0:00 / 0:00
የፊት ቅርፅሽን እወቂ! እና ውበትሽን አጉይ
2 885 просмотров · 2 недели назад
Glow with Betselot ⭐
2,27 тыс. подписчиков
2 885 просмотров · 2 недели назад
🌸 የፊት ቅርፅሽን እወቂ! እና ውበትሽን አጉሊ ✨
የፊት ቅርፅሽን ታውቂያለሽ? 🤔
Oval፣ Round፣ Square፣ Heart ወይም Long Face ከሆነ ለፊትሽ የሚመች hairstyle፣ glasses፣ makeup እና jewelry እንዴት መምረጥ እንደምትችዪ በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን። 💕
✨ በዚህ ቪዲዮ የምትማሪው፦
🌸 የፊት ቅርፅሽን በቀላሉ ማወቅ
🌸 Oval Face የሚመች hairstyle
🌸 Round Face የሚመች hairstyle
🌸 Square Face የሚመች hairstyle
🌸 Heart-Shaped Face የሚመች hairstyle
🌸 Long/Oblong Face የሚመች hairstyle
🌸 ከፊት ቅርፅ ጋር የሚስማማ glasses
🌸 ቀላል makeup ምክሮች
🌸 የሚመች jewelry መምረጥ
🌸 የራስሽን ተፈጥሯዊ ውበት ማጉላት
💗 አስታውሺ: የፊት ቅርፅ ውብ ነሽ ወይም አይደለሽም የሚወስን አይደለም። የራስሽን ልዩ ገጽታ ማወቅ የሚረዳሽ የሚመችሽን style በቀላሉ እንድትመርጪ ነው።
👇 Comment ላይ የፊት ቅርፅሽን ጻፊ:
Oval? Round? Square? Heart? Long? 💕
👍 Like አድርጊ
💬 Comment አድርጊ
🔔 Subscribe አድርጊ
📲 ለጓደኛሽ Share አድርጊ
#የፊትቅርፅ #ውበት #FaceShape #BeautyTips #Hairstyle #GlowUp #AmharicYouTube