የሚናራው ኢማም ... ቆይታ ከኢማም ሐጂ አብዱልሃዲ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 278 Khemis Mishit
Minber TV
0:00 / 0:00
የሚናራው ኢማም ... ቆይታ ከኢማም ሐጂ አብዱልሃዲ ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 278 Khemis Mishit
9 641 просмотр · 1 месяц назад
Minber TV
847 тыс. подписчиков
9 641 просмотр · 1 месяц назад
በዛሬው ደማቁ ኸሚስ ምሽታችን ማራኪ ፕሮግራሞችን ይዘን መጥተናል። ሸኽ አሕመድ አገር ያቀኑ፣ በርካታ ደረሶችን ያቀሩ፣ ሆኖም ልጆቻቸው በሄዱበት ያልሄዱ በመሆናቸው ብዙም ደስተኛ አልነበሩም። ዘግይቶ የተወለደው ልጅ ግን ቀልባቸውን የጣሉበት ሆነ፣ የልጃቸውን ግንባር አይተው ነገውን ተለሙ፣ ለባለቤታቸውም "ኪታቤን የሚያነሳው ይሄ ልጄ ነው!" አሏት። ሆኖም ልጃቸው ብላቴና ሳለ ወደ አኼራ አቀኑ። እናት የባለቤታቸውን ቃል ለመፈጸም ልጃቸውን ስንቅ ቋጥረው፣ አላህን ተወክለው " ሂድ አላህ ይከተልህ" አሉት። የ13 ዓመቱ ወጣት ከኡስታዞቹ ጋ በጎንደር ወደ ሱዳን ልሂድ ቢል መንገድ አልሰምር አለ። ባልጠና ጉልበት ፣ ባልዳበረ ወኔ የእናት ዱዓ እየተከተለው በጅማ አድርጎ ወደ ሱዳን ፣ ከዚያም ወደ መዲና...
የመዲና ዩንቨርስቲውን ምሩቅ ኢማም ሐጂ አብዱልሃዲ ሸኽ አሕመድን ከድንቅና ፈታኝ የዒልም ጉዟቸው፣ የሕይወት ስንክሳርና የስኬት ማማዎቻቸው ጋ ኸሚስ መጅሊስ ላይ አስቀምጠናቸዋል። በጣፋጭ አንደበታቸው መጅሊሱን አድምቀውታል።
በሸኻችን ሰዓት ከሀገራችን ታላላቅ መሻኢኾች አንዱ የሆኑትን ፣ የዘመናቸውን ማኅበረሰብ እንዴት አንጸው እንዳስተማሩ እያዋዙ ይነግሩናል።
ለይሉ ጁምዓ ፕሮግራሙ ኸሚስ ምሽትም አይደል?!
ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! በሰዓቱ እንገናኝ!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#የሸይኻችን_ሰዓት #ከመዲና_ሰማይ_ስር
#ሸይኻችን #ሐጂ_አብዱልሃዲ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com