በሀብትና በፍቅር መሃል የተሰቃየችው ብቸኛ ልጅ! ከባድ ውሳኔ እና ያልተጠበቀው ጥፋት አስር የሽቶ ጠርሙሶች#ደራሲ አሌክስ አብርሐም#
ኢትዮሜክራ ሚዲያ-ethomekra media
0:00 / 0:00
በሀብትና በፍቅር መሃል የተሰቃየችው ብቸኛ ልጅ! ከባድ ውሳኔ እና ያልተጠበቀው ጥፋት አስር የሽቶ ጠርሙሶች#ደራሲ አሌክስ አብርሐም#
520 просмотров · 4 дн. назад
ኢትዮሜክራ ሚዲያ-ethomekra media
2,65 тыс. подписчиков
520 просмотров · 4 дн. назад
"የአንድ አፍቃሪ ልብ የመጨረሻ ምርጫ ምን ሊሆን ይችላል?"
ለቤተሰቧ ብቸኛ መከታ የሆነችው ወጣት፣ በቤተሰብ ግፊት እና በድሃ ፍቅረኛዋ መሃል ትልቅ ፈተና ይገጥማታል። ቤተሰቦቿ የተሻለ ህይወት እንድትመራ ሀብታም ሰው እንድታገባ ሌት ተቀን ይወተውቷታል። እሷ ግን የልቧን አሳልፋ መስጠት አልፈለገችም። ነገሮች ላልሳኩለት፣ ነገር ግን በቅንነት ለሚወዳት ፍቅረኛዋ ያላት ታማኝነት መጨረሻው ምን ይሆን?
በጭንቀትና በግፊት ስትሰቃይ ቆይታ፣ በመጨረሻ ለማንም ምንም ሳትናገር ፍቅሯን በልቧ ይዛ ለመጥፋት ወሰነች! ይህች ልጅ ወዴት ሄደች? ቤተሰቦቿ እና ፍቅረኛዋስ ምን ይዋጣቸው?
🎧 ሙሉውን ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ታሪክ እስከመጨረሻው በመከታተል መልሱን ያግኙ።
🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ! ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ እና ሼር ማድረግዎን አይርሱ።
#የፍቅርታሪክ #ትረካ #የዩቱዩብትረካ #አሳዛኝታሪክ #EthiopianNarratives #አስር የሽቶ ጠርሙሶች #አጓጊታሪኮች#ኢትዮሜክራ ሚዲያ#