Перейти к содержимому

አዲስ ዝማሬ ንጹሕ ባህታዊ ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ nitsuh bahetawi deacon zemari endale dereje New mezmur

Deacon Endale Dereje

0:00 / 0:00

አዲስ ዝማሬ ንጹሕ ባህታዊ ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ nitsuh bahetawi deacon zemari endale dereje New mezmur

3 192 просмотра · 1 день назад
Deacon Endale Dereje
78,4 тыс. подписчиков
3 192 просмотра · 1 день назад
#mezmur #orthodox #viral ንጹሕ ባህታዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ ግባልኝ ይባረክ ቤቴ የበረከት ምንጭ ሆነሀል በቃል ኪዳንህ ታምነናል ****** ንጹህ ባህታዊ እውነተኛ አገልጋይ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆነ ለእኛ ሲሳይ ኢትዮጵያን ማርልኝ ብለህ እየለመንክ በዝቋላ ባህር መቶ ዓመት ጸለይክ ******* የእምነት ወታደር የፀሎት ወዳጅ የአቅሌስያ ፀጋ የስምዖን ልጅ ዝናህ እጅግ ሰፍቶ ተሰማ በአለም ጻድቅ ሐዋርያ የፍቅር የሠላም ******* ፀበልህን ጠጣሁ ከደጅህ ደርሼ ከህመሜ ዳንኩኝ በእምነትህ ታብሼ አንበሳና ነብር የሚታዘዙልህ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልዩ ነው ተጋድሎህ ******* ግብፅም ትናገረው ታላቋ በህንሳ የወንጌል መምህር የተዋህዶ አንበሳ ምስራች ነጋሪ የጽድቅ ባለሙያ በረከትህ በዝቷል በኢትዮጵያ