Перейти к содержимому

ለማመን የሚከብድ ክስተት አጋጥሞናል! ኮሜዲያን እሸቱ በጀርመን ፍራንክፈርት ያጋጠመው አስደናቂ ታምር! እሸቱ ከጀርመን ፍራንክፈርት የሰጠው ያልተሰማ ምስክርነት

Dimket Tour - ድምቀት ቱር

0:00 / 0:00

ለማመን የሚከብድ ክስተት አጋጥሞናል! ኮሜዲያን እሸቱ በጀርመን ፍራንክፈርት ያጋጠመው አስደናቂ ታምር! እሸቱ ከጀርመን ፍራንክፈርት የሰጠው ያልተሰማ ምስክርነት

17 900 просмотров · 9 дней назад
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
5,69 тыс. подписчиков
17 900 просмотров · 9 дней назад
ታዋቂው እና ተፅዕኖ ፈጣሪው ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ (Donkey Tube) በአውሮፓ ምድር የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳም ለመገንባት በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ባደረገው የገንዘብ ማሰባሰቢያ የላይቭ ፕሮግራም ወቅት ያጋጠመውን አስደናቂ እና ታምራዊ ክስተት ያካፍለናል። የቀጥታ ስርጭቱን (Live Stream) ለማካሄድ እጅግ አስፈላጊ የነበረውን "ቴሌኮምፕተር" (Teleprompter) ለማግኘት በተደረገው ጥረት ውስጥ ያጋጠመውን ለማመን የሚከብድ ገጠመኝ እና በጀርመን ቆይታው ያስተዋላቸውን በጎ ነገሮች ሙሉ ታሪክ ከራሱ ከኮሜዲያን እሸቱ አንደበት ይከታተሉ። Renowned Ethiopian content creator and influencer Comedian Eshetu Melese (Donkey Tube) shares an extraordinary and miraculous story during his one-week fundraising live stream in Frankfurt, Germany. Aimed at building the first Ethiopian Orthodox Monastery in Europe, Eshetu recounts the incredible event surrounding the search for a vital piece of broadcasting equipment—a Teleprompter—and reflects on the deeply inspiring moments from his journey. Watch the full story told by Comedian Eshetu himself! 📌 Subscribe & Follow Dimket Tour: #eshetumelese #ethiopianorthodox #frankfurt #germany #DonkeyTube #EshetuMelese #እሸቱመለሰ #EthiopianOrthodox #FrankfurtGermany #TeleprompterMiracle #Ethiopia #የኦርቶዶክስገዳም #ኢትዮጵያ #AmharicMedia