Перейти к содержимому

ክብር ይሁን ክብር | kiber yehun

MENORAH WORSHIP

0:00 / 0:00

ክብር ይሁን ክብር | kiber yehun

13 просмотров · 1 дн. назад
MENORAH WORSHIP
1,04 тыс. подписчиков
13 просмотров · 1 дн. назад
[Verse 1] ​ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር ሀሌሉያ ..... ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር ​ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር ሀሌሉያ ..... ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር [Chorus] በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሄር ​ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ በታች በምድር ለእግዚአብሄር ​ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር (ሀሌሉያ) ​ክብር ይሁን ክብር ክብር ይሁን ክብር [Bridge] በሀይልስ ቢሆን እንደአንተ ማንነው ሀያል በክብር ቢሆን እንዳንተ ማን ነው ክቡር በስልጣን ቢሆን እንደአንተ ማን ነው ባለስልጣን እግዚአብሄር እግዚአብሄር ሀያል እግዚአብሄር እግዚአብሄር ሀያል በሀይልስ ቢሆን እንደአንተ ማንነው ሀያል በክብር ቢሆን እንዳንተ ማን ነው ክቡር በስልጣን ቢሆን እንደአንተ ማን ነው ባለስልጣን እግዚአብሄር እግዚአብሄር ሀያል እግዚአብሄር እግዚአብሄር ሀያል .... እግዚአብሄር እግዚአብሄር ሀያል እግዚአብሄር እግዚአብሄር ሀያል [Verse 2] አሁንም አንተን አመልካለው በፊትህ መሆን እወዳለው በፊትህ መሆን እወዳለው ጉጉቴ ፍላጎቴ ሁሉ አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ አሁንም አንተን አመልካለው በፊትህ መሆን እወዳለው በፊትህ መሆን እወዳለው ጉጉቴ ፍላጎቴ ሁሉ አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ ስትንፋስ ያላቸው ፍጥረታት በሙሉ እንዴት አንተን አይተው እንዴት ዝም ይላሉ በቋንቋቸው ሁሉ ያመሰግናሉ ክብር ላንተ ህይን ተመስገን እያሉ ክብር ላንተ ይሁን ከፍ በል እያሉ [Bridge] እንዳመልከው እንድከተው እወነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ ኢየሱስ መድሀኒቴ ነው እንዳመልከው እንድከተው እወነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ ኢየሱስ መድሀኒቴ ነው እንዳመልከው እንድከተው እወነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ ኢየሱስ መድሀኒቴ ነው እንዳመልከው እንድከተው እወነት ህይወት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ ኢየሱስ መድሀኒቴ ነው የጸሎት ድንቅ መጸሎት ድንቅ ነህ