ከ 5 አመቱ ጀምሮ ያሰቃየውን እና እብሮ አደጉን ፍቅረኛውን የገደለበትን አሰልጣኝ ተበቀለው(mert movie)(ninja assassin )
CLAPR FILMS🎬
0:00 / 0:00
ከ 5 አመቱ ጀምሮ ያሰቃየውን እና እብሮ አደጉን ፍቅረኛውን የገደለበትን አሰልጣኝ ተበቀለው(mert movie)(ninja assassin )
8 696 просмотров · 5 дней назад
CLAPR FILMS🎬
167 подписчиков
8 696 просмотров · 5 дней назад
🎬 Ninja Assassin (2009) — የፊልም ታሪክ በአማርኛ
ከልጅነቱ ጀምሮ ወደ ጨካኝ ገዳይነት የሰለጠነው ራይዞ፣ ያሳደገውን የኒንጃ ድርጅት ትቶ ሲሸሽ ሕይወቱ ወደ አደገኛ የበቀል ጉዞ ይገባል። አሁን ግን የቀድሞ ጌታውና የኒንጃ ጎሳው እሱን ለማጥፋት ተነስተዋል።
በዚህ ቪዲዮ የNinja Assassin (2009) ታሪክን በአማርኛ በሲኒማቲክ የታሪክ አቀራረብ እንከልሳለን።
👍 ቪዲዮውን Like አድርጉ
💬 አስተያየታችሁን Comment ላይ አጋሩ
🔔 ለተጨማሪ የፊልም ታሪኮች Subscribe አድርጉ!
CLAPR FILMS — Different Stories | One Channel
Copyright Notice: This video is created with original narration, commentary, and editing for movie recap and review purposes. All movie footage and related copyrighted materials belong to their respective owners. This notice does not guarantee fair use; copyright exceptions depend on the specific content and applicable law.
#NinjaAssassin #MovieRecap #AmharicMovieRecap #CLAPRFilms#nijaassian #action