Перейти к содержимому

ቀይ ባህርን ያንቀጠቀጡት ሁቲዎች (አንሷሩሏህ) ማን ናቸው? #ከተራ አማፂያን እስከ ቀይ ባህር ተቆጣጣሪ ‪@factMerejaፋክትመረጃ‬

fact Mereja ፋክት መረጃ

0:00 / 0:00

ቀይ ባህርን ያንቀጠቀጡት ሁቲዎች (አንሷሩሏህ) ማን ናቸው? #ከተራ አማፂያን እስከ ቀይ ባህር ተቆጣጣሪ ‪@factMerejaፋክትመረጃ‬

841 просмотр · 1 месяц назад
fact Mereja ፋክት መረጃ
409 подписчиков
841 просмотр · 1 месяц назад
የየመን አንሷሩሏህ ሁቲዎች ከ 1,500 እስከ 1,900 ኪሎሜትር የሚምዘገዘጉ ሚሳኤሎች ፤ ከ 2,000 ኪሎሜትር በላይ የሚወነጨፉ ድሮኖች ፤ ከ 100,000 በላይ ወታደሮች አሏቸው ። ከ7,000 ዓመታት በላይ የታሪክ ባለቤት የሆነችው የመን፣ ከ12 ዓመታት በላይ ባስተናገደችው በዚህ አሰቃቂ የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት፦ ከ377 ሺህ በላይ የመናውያን ሕይወታቸውን አጥተዋል። ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህ የዓለማችን ከፍተኛው ሰብዓዊ ቀውስ ተብሎ የተመዘገበው የየመን ጦርነትና የቀይ ባሕር ውጥረት መቋጫው መቼ እና እንዴት ይሆን የሚለው ጥያቄ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሳሳቢ ስጋት ሆኖ ቀጥሏል።