የጥቅምት 26፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
BBC News አማርኛ
0:00 / 0:00
የጥቅምት 26፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
16 169 просмотров · Трансляция закончилась 4 ч назад
BBC News አማርኛ
145 тыс. подписчиков
16 169 просмотров · Трансляция закончилась 4 ч назад
የጥቅምት 26፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በአርሲ ሮቤ ዛሬ ከ 30 በላይ ሰዎች ‘ሃይማኖትን መሠረት ባደደረገ’ ጥቃት ስለመገደላቸው
• አፋብን መግለጫ ያወጣባቸው አቶ እስክንድር ነጋ ምን ይላሉ?
• አልበርድ ያለው የሞያሌ ግጭት የዛሬ ውሎ
• የሱዳን መንግሥት በገዳሪፍ የሚገኘውን ቆንስላ ስለመዝጋቱ
ሌሎችም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...