Перейти к содержимому

AI Video በትክክለኛው መንገድ ሰርታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ | ዲያሎግ እና የሊፕ ሲንክ አሰራር | የካራክተር እና ስታይል ኮንሲስተንሲን

DSTG Digital hub и ещё 2

0:00 / 0:00

AI Video በትክክለኛው መንገድ ሰርታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ | ዲያሎግ እና የሊፕ ሲንክ አሰራር | የካራክተር እና ስታይል ኮንሲስተንሲን

18 382 просмотра · 5 дн. назад
DSTG Digital hub и ещё 2
18 382 просмотра · 5 дн. назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ተጠቅመን እንዴት ማራኪ ቪዲዮዎችን በቀላሉ መሥራት እንደምንችል እንመለከታለን። በተለይም ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁት የነበረውን በአንድ ጊዜ ብዙ ቪዲዮዎችን በብዛት (Bulk Generation) ማዘጋጀት እና የካራክተሮችን እንዲሁም የስታይል አንድነትን (Character & Style Consistency) እንዴት መጠበቅ እንደሚቻል በግልጽ አሳይቻችኋለሁ። ዲያሎጉን በትክክል የሚቀበል እና ካራክተሩ ሳይለወጥ የሚመላለስበትን ትክክለኛ የAI መሳሪያዎች በመጠቀም ሶሻል ሚዲያዎ ላይምን ያህል ትልቅ ለውጥ ማምጣት እንደምትችሉ ይማሩበት! በቪዲዮው የተሸፈኑ ነጥቦች፡ 🤖 ትክክለኛውን የAI ቪዲዮ መስሪያ መሳሪያዎች መምረጥ 🔄 በአንድ ጊዜ ብዙ ቪዲዮዎችን በብዛት (Bulk) እንዴት መስራት ይቻላል? 👤 የካራክተር እና ስታይል ኮንሲስተንሲን (Consistency) መጠበቅ 🗣️ ዲያሎግ እና የሊፕ ሲንክ (Lip Sync) አሰራር 📈 እነዚህን ቪዲዮዎች በመጠቀም ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚመጣውን ትልቅ ለውጥ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ ሀሳብዎን በኮሜንት አስቀምጡልን! ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማድረግ አይርሱ። #AIVideos #BulkVideoCreation #CharacterConsistency #TechTutorial #AItools #SocialMediaGrowth #Ethiopia #TechTips