Перейти к содержимому

ዱባይ ለመሄድ ደላላ መክፈል ያቆሙ! - እንዴት በራሳችን መሄድ እንችላለን?

Ginzabe Media

0:00 / 0:00

ዱባይ ለመሄድ ደላላ መክፈል ያቆሙ! - እንዴት በራሳችን መሄድ እንችላለን?

332 просмотра · 4 месяца назад
Ginzabe Media
3,78 тыс. подписчиков
332 просмотра · 4 месяца назад
ዱባይ ለመሄድ ደላላ መክፈል ያቆሙ! - እንዴት በራሳችን መሄድ እንችላለን? #DubaiTravel #Ethiopia #HowToGetVisa #UAEJobs #DubaiLife #EthiopiaToUAE ዱባይ መሄድ ፈልገው መንገዱ ጠፍቶዎታል? ብዙዎች በደላላ ተታለው ገንዘባቸውን ያጣሉ፤ እርስዎ ግን ይህ እንዳይደርስብዎ በራሳችሁ ቪዛ አውጥታችሁ ስራ መያዝ የምትችሉበትን ህጋዊ መንገድ አሳያችኋለሁ። ከቪዛ አወጣጥ ጀምሮ ዱባይ እንደደረሱ ስራ እስከመያዝ ያለውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ተከታተሉ። በተለይ ለጀማሪዎች የሚሆኑ ጠቃሚ ድረ-ገጾችንም አካትቻለሁ። በዚህ ቪዲዮ የምንመለከታቸው፦ ቪዛ በአየር መንገድ እንዴት እንደሚሰራ ታማኝ የዱባይ ስራ መፈለጊያ አፕሊኬሽኖች የቤት ሰራተኞች ማወቅ ያለባቸው ጥንቃቄዎች አስፈላጊ ሰነዶች (ፓስፖርት እና የትምህርት ማስረጃ) #DubaiTravel #Ethiopia #HowToGetVisa #UAEJobs #DubaiLife #EthiopiaToUAE #TravelTips #MakeMoney #WorkAbroad #SelfProcess የስራ እድሎችን በቀጥታ ለመፈለ ዋና ድረ-ገጾች:- LinkedIn: Indeed UAE: Dubizzle: GulfTalent: