Перейти к содержимому

እናትቶች የስሜት ብልህነትን Emotional intelegence) እንዴት ያዳብሩ?

Sile enat podcast

0:00 / 0:00

እናትቶች የስሜት ብልህነትን Emotional intelegence) እንዴት ያዳብሩ?

292 просмотра · 4 мес. назад
Sile enat podcast
230 подписчиков
292 просмотра · 4 мес. назад
መውለድ አንዲት ሴት በብዙ እንደሌላ ሰው አድርጎ የሚቀይራት የተፈጥሮ ኡደት ነው።። በዚህ ሂደት ውስ በስሜት በስላ የሚመጡ ለውጦችንም ይሆን የትኛውንም ነገሮች በአግባቡ ይዛ ለመኖር የስሜት ብልህነት እጅጉን ያስፈልጋታል፡፡ በመሆኑም ይህንን የስሜት ብልሀት እናት በመሆኗ ብቻ ልታገኘው አትችልም እና ለዚህ ማድረግ የሚገባት ነገሮች አሉ፡፡ በዚህ ቪዲዮም እነዚህን ወሳኝ ያልናቸውን የስሜት ብልህነትን ሊያዳብሩ የሚችሉ የእለት ተእለት ልምምዶችን ከእናትነት ሀላፊነቶች እና የኑሮ ዘይቤ ጋር አስተሳስረን ለማቅረብ ሞክረናል፡፡