Перейти к содержимому

2 ወራቱ ቀላል አልነበረም! የሶፎኒያስ የጤና ለውጥ እና የእናት ደስታ #shegerinfo #meseretbezu

SHEGER INFO

0:00 / 0:00

2 ወራቱ ቀላል አልነበረም! የሶፎኒያስ የጤና ለውጥ እና የእናት ደስታ #shegerinfo #meseretbezu

196 248 просмотров · 1 день назад
SHEGER INFO
647 тыс. подписчиков
196 248 просмотров · 1 день назад
በከባድ የጤና ሁኔታ ውስጥ አልፎ በህክምና ላይ የሚገኘው ታዋቂው ጋዜጠኛ ሶፎንያስ አሁን ያለበት የጤና ሁኔታ ምን ደረጃ ላይ ደረሰ? በዚህ አጓጊ እና ልብ የሚነካ ቆይታ፡ የጋዜጠኛ ሶፎንያስ እናት ወይዘሮ ሰላም ስለ ልጃቸው የጤና መሻሻል እና የተሰማቸውን ታላቅ ደስታ ይጋራሉ። የቦርናጌ አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል መስራች ወይዘሮ ኪያ ስብሃት ማዕከሉ እስካሁን ያከናወናቸውን ስራዎች እና እየገጠሟቸው ያሉ ተግዳሮቶች ያብራራሉ። ከካናዳ የመጣች አንዲት የሸገር ኢንፎ ሚዲያ ቤተሰብ ለአእምሮ ህሙማን ማዕከል ያደረገችውን አብሮነትና ድጋፍ እንመለከታለን። ለበርካቶች ተስፋ የሆነውን ይህን በጎ አድራጎታዊ ስራ ለመደገፍ እና ማዕከሉን ለመጎብኘት የቪዲዮውን ሙሉ ቆይታ ይከታተሉ። ይህንን ቪዲዮ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ! አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት የሸገር ኢንፎ (SHEGER INFO) ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ። #shegerinfo #meseretbezu #ቦርናጌ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #ShegerInfoMedia