Перейти к содержимому

አጣብቂኝ ውስጥ የገባች ነፍስ ጥያቄ | ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q236

MindseTube

0:00 / 0:00

አጣብቂኝ ውስጥ የገባች ነፍስ ጥያቄ | ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q236

20 937 просмотров · 1 дн. назад
MindseTube
180 тыс. подписчиков
20 937 просмотров · 1 дн. назад
ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል" - በዚህ ፕሮግራም ላይ የስነ-አእምሮ ሀኪምና አማካሪ ዶክተር ምህረት ደበበ የማይንድሴት ባልደረባ ከሆነችው ፌቨን ደነቀ ጋር አስተማሪ የጥያቄና መልስ ቆይታ። የእናንተን ጥያቄ ለመመለስ በየሳምንቱ እዚህ አለን። ጥያቄዎች አሉዎት? 💬 በዩቲዩብ ቻናላችን የአስተያየት መስጫ ላይ ያስቀምጡ 📧 በ ethiomindset@gmail.com ይላኩልን 📱በዋትስአፕ/ቴሌግራም በጽሑፍ፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ ይላኩልን፡ +251911505050 "Ask Dr. Mehret" – An informative and Insightful Q&A session with Consultant Psychiatrist & Trainer Dr. Mehret Debebe and Feven Deneke from the Mindset Team. Do you have questions? 💬 Comment on our YouTube channel 📧 Email us at ethiomindset@gmail.com 📱 Message us via text, voice, or video on WhatsApp/Telegram: +251911505050 ----------------------------------- የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን በአሁኑ ጊዜ ማይንድሴት ሶሉሽንስ ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም። የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። Dr Yonas Bahretibeb ስጦታ የአእምሮ ማዕከል https://sitotapsy.com Professor Solomon Tefera Renascent Mental Health and Rehabilitation Center https://lnkd.in/eEmeFePw https://renascentrehabcenter.com መልካም የምክር አከልግሎት Melkam Psychotherapy 0978600038 Located in SIM by black lion hospital ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለሱስ ማገገሚያ አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች ----------------------------------- ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 23:33 ቤተሰቤን በማጣትና ሕይወቴን በማበላሸት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቻለሁ...ምን ይሻለኛል?