ኢየሱስ ተነስቷል! | የልጆች የአምልኮ መዝሙር (Jesus has Risen! Amharic Kids Worship Song)
GREAT ART PRO.
0:00 / 0:00
ኢየሱስ ተነስቷል! | የልጆች የአምልኮ መዝሙር (Jesus has Risen! Amharic Kids Worship Song)
60 568 просмотров · 5 месяцев назад
GREAT ART PRO.
135 тыс. подписчиков
60 568 просмотров · 5 месяцев назад
ታላቅ የምስራች! ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን አሸንፎ ተነስቷል! ይህ መዝሙር ልጆች የትንሳኤን በዓል በደስታ እንዲያከብሩና የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዲረዱ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።
ለልጆቻችሁ በማሳየትና አብረው እንዲዘምሩ በማድረግ የእግዚአብሔርን ቃል በዝማሬ እንዲማሩ እርዷቸው።
ዘማሪዎች:
ክርስቲና (Christina)
ሊሊ እና ልዩ(Lili & Leyu)
ዲቦራ (Dibora)
ለተጨማሪ የልጆች መዝሙሮችና ትምህርቶች "Great Art Pro" ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#GreatArtPro #የልጆችመዝሙር #ኢየሱስተነስቷል #AmharicKidsSong #EthiopianGospelSong #JesusIsRisen #AmharicWorship #KidsWorship #LiliLeyu #Christina #Dibora #የትንሳኤመዝሙር #Ethiopia