የስትሮክ በሽታ ምንድነው? እንዴት ይታከማል?/እንዴትስ መከላከል ይቻላል?
Yetena Weg (የጤና ወግ)
0:00 / 0:00
የስትሮክ በሽታ ምንድነው? እንዴት ይታከማል?/እንዴትስ መከላከል ይቻላል?
665 просмотров · 6 л. назад
Yetena Weg (የጤና ወግ)
6 тыс. подписчиков
665 просмотров · 6 л. назад
በዚህ ፖድካስታችን የምናነሳቸው ነገሮች • ስትሮክ ምንድን ነው? • ለስትሮክ ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ነገሮች ምንድናቸዉ? • በስትሮክ የተያዙ ሰዎች ሊያሳያቸዉ የሚችሉ ምልክቶች ምንድናቸዉ? • አንድ ሰው ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማወቅ ይችላል? • አንድ ሰዉ ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል? • ስትሮክ እንዴት ሊታከም ይችላል? • ስትሮክ ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ መከላከል ይችላል? • ከስትሮክ ቡሃላ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶች ምንድናቸዉ? • የስትሮክ የመልሶ ማቋቋም (Stroke Rehab) • ከስትሮክ በኋላ ሙሉ በሙሉ የማገገም እድሎች በምን ይወሰናሉ? • በሌላ ስትሮክ በድጋሚ ላለመያዝ ምን ማድረግ አለብኝ?