Перейти к содержимому

ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo

Kohelet Hymns

0:00 / 0:00

ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo

78 447 просмотров · 1 месяц назад
Kohelet Hymns
2,59 тыс. подписчиков
78 447 просмотров · 1 месяц назад
ጌታዬ ባንተ ልጓም | Getaye Bante Liguam | Samuel ሳሙኤል ቦርሳሞ Borsamo ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም የጠላቴ እጅ ዘይት አይቀባኝ በአደባባዮችህ ተጥዬ ልገኝ ቁጭ ብዬ ልማር ከእግሮችህ ሥር ምርጫዬ ነውና ካንተ ጋር መኖር ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም የአለም ጥራጊ ጉድፍ ተብዬ አንተ ብትከብር እኔ ተጥዬ ዓይኔም ተከፍቶ ክብርህን ባየው በምድር ላይ ትርፌ ተድላዬ ያ ነው ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም ስደት መከራ ከሕዝብህ ጋራ ብፈራረቁም ተራ በተራ ከፍቶኝም ደልቶኝ አመልክሃለሁ ሁሉን በምትችል ሁሉን ችላለሁ ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም አንተ ሳትወጣ ጉዞ ብጀምር ተሰነካክሎ በጅምር ይቅር እስኪትመጣልኝ በታላቅ ክብር ባገኝም ባጣ አብሬህ ልኑር ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ሥርዓትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ ዓላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም