ስለ ኢትዮጵያ ያሰብኩትና ያገኘሁት ሙሉ በሙሉ ተለያየ — ኻሊድ አል አሚሪ
EBC Entertainment
0:00 / 0:00
ስለ ኢትዮጵያ ያሰብኩትና ያገኘሁት ሙሉ በሙሉ ተለያየ — ኻሊድ አል አሚሪ
28 040 просмотров · 15 ч назад
EBC Entertainment
605 тыс. подписчиков
28 040 просмотров · 15 ч назад
በዚህ ልዩ የመዝናኛ ቆይታችን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚሊዮኖች ዘንድ የሚወደደው ታዋቂው የይዘት ፈጣሪ ኻሊድ አል አሚሪ በኢትዮጵያ ያደረገውን አስደናቂ ጉዞ እና ያገኘውን ልዩ ተሞክሮ አብረናችሁ እንቃኛለን።ከታሪካዊቷና ውቧ የሐረር ከተማ ቆይታው እስከ ዘመናዊቷ አዲስ አበባ ያደረገው ጉዞ፣ ስለ ኢትዮጵያ ያለው እውነተኛ እይታ፣ ስለ ባህላችን፣ ስለ ሰዎቻችን እንግዳ ተቀባይነት ያካፈለን ድንቅ ሐሳብ እንዲሁም ከጉብኝቱ ይዞ የሚመለሰውን የማይረሳ ትዝታ በዚህ አዝናኝ ቆይታችን በስፋት ተወያይተናል።
#ኻሊድ_አል_አሚሪ #ኢትዮጵያ #የሐረር_ቆይታ #ቅዳሜ_መዝናኛ #KhalidAlAmeri #Ethiopia #Harar #VisitEthiopia #خالد_العامري #إثيوبيا #هرر #السياحة_في_إثيوبيا #Ebc #meznagna #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna