➕ቅድስት አርሴማ ማን ናት?➕🙏 እንኳን አደረሳቹ!🙏➕ ጣፋጭ የእናታችን ታሪክ እና ስንክሳር በአጭሩ ያድምጡ!➕ Arsema #06|
Kidus Mezmur Records
0:00 / 0:00
➕ቅድስት አርሴማ ማን ናት?➕🙏 እንኳን አደረሳቹ!🙏➕ ጣፋጭ የእናታችን ታሪክ እና ስንክሳር በአጭሩ ያድምጡ!➕ Arsema #06|
1 646 просмотров · 2 г. назад
Kidus Mezmur Records
23,6 тыс. подписчиков
1 646 просмотров · 2 г. назад
🙏➕እንኳን ለቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም፡ በጤና ጠብቆ አደረሳቹ፡ አደረሰን።➕🙏
ቅድስት አርሴማ ድንግል፡ ማን ናት?
እናታችን ቅድስት አርሴማ፡ እግዚአብሔርን በቅንነት ያገለግሉ ከነበሩ፣ ከከበሩ ካህናት ወገን ከሆኑ ከቅዱስ ቴዎድሮስና፡ ከእናቷ ቅድስት አትናሲያ በስዕለት ተወለደች፡፡
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ፣ ብሉይን፡ ሐዲስን ተምራ እያነበበች፡ እንዲሁም በተግባር እየተረጎመች፡ ዘወትርም በጸሎት ትተጋ እንደነበር፡ ገድሏ ይተርካል፡፡ በዚህ ዘመን፡ ድርጣድስ የሚባል፡ በአርመን የነገሠ አረማዊ ንጉሥ፣ ለጣዖት የሚሰግድ "ፀሐይንም የሚያመልክ" ክርስቲያኖችንም እኔ ለማመልከው አምላክ መስገድ አለባችሁ! በማለት መከራ ያጸናባቸው ነበር፡፡