🙏 በማለዳ የሚደመጡ የምስጋና መዝሙራት ስብስብ
Deacon Dawit fitsum official-ዲ ዳዊት ፍፁም
0:00 / 0:00
🙏 በማለዳ የሚደመጡ የምስጋና መዝሙራት ስብስብ
10 138 просмотров · 5 дн. назад
Deacon Dawit fitsum official-ዲ ዳዊት ፍፁም
710 подписчиков
10 138 просмотров · 5 дн. назад
🙏 መንፈስን የሚያድሱ የማለዳ ዝማሬዎች|
እንኳን በደህና መጡ! ❤️🙏
በዚህ የ25 ደቂቃ የማለዳ መዝሙሮች ስብስብ በመንፈሳዊ ሰላም፣ በጸሎትና በምስጋና ጊዜያችሁን እንድታሳልፉ እንጋብዛችኋለን። ቀናችሁን በእግዚአብሔር ምስጋና ለመጀመር፣ ልባችሁን ለማረጋጋትና በእምነት ለመጽናት ከእነዚህ መዝሙሮች ጋር ጊዜ አሳልፉ።
🕯️ ይህን የመዝሙር ስብስብ በጠዋት ጸሎታችሁ፣ በግል ማሰላሰል፣ በቤታችሁ ወይም በሌላ መንፈዊ ጊዜ ማዳመጥ ትችላላችሁ።
🙏 ቪዲዮውን ከወደዳችሁት፦
👍 Like አድርጉ
💬 አስተያየታችሁን በComment አጋሩን
🔔 Subscribe በማድረግ አዳዲስ መዝሙሮችን ተከታተሉ 📲 ለወዳጆቻችሁና ለቤተሰቦቻችሁ አጋሩት።