ሻዕቢያ የውስጥ ቀውሱን ለመሸፈን የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርገው ከንቱ ጥረት | Shaebia | Destabilization Plot |
EBC
0:00 / 0:00
ሻዕቢያ የውስጥ ቀውሱን ለመሸፈን የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርገው ከንቱ ጥረት | Shaebia | Destabilization Plot |
2 719 просмотров · 6 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
2 719 просмотров · 6 ч назад
የሻዕቢያ መንግሥት የውስጥ ችግሮቹን ለመሸፈንና ሥልጣኑን ለማስቀጠል ሲል የኢትዮጵያን ሰላምና መረጋጋት ለማደፍረስ የተበታተኑ ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎችን በመሰብሰብና በመደገፍ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። ይህ የኤርትራው መንግሥት ለዓመታት የሸረበው እኩይ ሴራ ኢትዮጵያን ማዳከም እና ብሔራዊ ጥቅሟን ማሰናከል ዓላማ ያደረገ ቢሆንም፣ ሙሉ በሙሉ ከንቱ ምኞት ሆኖ መቅረቱ ተመላክቷል። ኢትዮጵያ ከተራ ሽፍታዎች ማስፈራሪያ ተሻግራ የሀገርን ሕልውና እና ሉዓላዊነት ሊፈትኑ ለሚችሉ ለማንኛውም ጠላቶችና የጥፋት ኃይሎች ዝግጁ የሆነ የጸና ተቋማዊና ወታደራዊ አቅም መገንባቷ ተብራርቷል።
#ShaebiaPlot #NationalSovereignty #EthiopianDefense #RegionalStability #EBC