Перейти к содержимому

እግዚአብሔር ብርሃን ይሁን አለ" ብርሃንም ሆነ //የሌሊት ፀሎት/ Yelelit Tslot//NightPrayer//prophet #wordofgod

ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer и ещё 3

0:00 / 0:00

እግዚአብሔር ብርሃን ይሁን አለ" ብርሃንም ሆነ //የሌሊት ፀሎት/ Yelelit Tslot//NightPrayer//prophet #wordofgod

2 512 просмотров · 10 ч назад
ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer и ещё 3
2 512 просмотров · 10 ч назад
Genesis 1 አማ62 - ዘፍጥረት 1: በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። 2: ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር። 3: እግዚአብሔርም፡— “ብርሃን ይሁን፡” ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። 4: እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ እግዚአብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ። 5: እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው፥ ጨለማውንም ሌሊት፡ አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ ቀን። እግዚአብሔር ብርሃን ይሁን አለ" ብርሃንም ሆነ //የሌሊት ፀሎት/ Yelelit Tslot//NighttimePrayer #prayer #prophet #wordofgod #breakthroughprayer #fastingprayer #habesha #property #prosperity #protestantprayer #love