ስለ ታላቁ ዓሊም ❤️ ዶ.ር አይመን ሱወይድ ❤️ በ 5 ደቂቃ ሰምታችሁት የማታዉቁት ታሪኮች a short biography of Dr aymen within 5 min
Gash mame tube /ጋሽ ማሜ ቱዮብ
0:00 / 0:00
ስለ ታላቁ ዓሊም ❤️ ዶ.ር አይመን ሱወይድ ❤️ በ 5 ደቂቃ ሰምታችሁት የማታዉቁት ታሪኮች a short biography of Dr aymen within 5 min
645 просмотров · 4 месяца назад
Gash mame tube /ጋሽ ማሜ ቱዮብ
2,34 тыс. подписчиков
645 просмотров · 4 месяца назад
ሰላም የጋሽ ማሜ (Gash Mame) ቤተሰቦች! ዛሬ በዓለማችን እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ የቁርኣን መምህራን መካከል አንዱ ስለሆኑትና "የተጅዊድ መሃንዲስ" በመባል ስለሚታወቁት ስለ ዶ/ር አይመን ስዊድ (Dr. Ayman Swaid) አጠር ያለና አስተማሪ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ዶ/ር አይመን ስዊድ ማን ናቸው?
የቁርኣን እውቀትን ለማግኘት ያደረጉት አስገራሚ የትምህርት ጉዞ።
ለኡማው ያበረከቷቸው ታላላቅ ስራዎች።
ይህ ቪዲዮ ቁርኣንን በ 604 ቀናት ውስጥ አጠናቆ ለመሀፈዝ ለጀመርነው ጉዞ ትልቅ መነሳሳትን ይፈጥርልናል። ታላላቅ መምህራንን አርአያ በማድረግ የጀመርነውን አላማ ከዳር እናደርሳለን!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት፦
✅ Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አግዙ።
✅ Subscribe በማድረግ የጋሽ ማሜ ቤተሰብ ይሁኑ።
#GashMame #DrAymanSwaid #Tajweed #Quran #Ethiopia #Amharic #604DaysChallenge #የተጅዊድ_መሃንዲስ #ቁርኣን