Перейти к содержимому

የቢሮ ፖለቲካ እንዴት እና ለምን

Etenesh HR Insights

0:00 / 0:00

የቢሮ ፖለቲካ እንዴት እና ለምን

92 просмотра · 1 месяц назад
Etenesh HR Insights
1,22 тыс. подписчиков
92 просмотра · 1 месяц назад
የቅጥር ሂደታችን የምንመርጠው የሰው ሀይል በድርጅታችን ውጤታማነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚሳድር ያውቃሉ? ነገር ግን ብቁ ሰራተኞችን ከተቀጠርን በኋላ የስራ ቦታውን ሰላም እና ምርታማነት የሚያናጋው ትልቁ ፈተና የቢሮ ፖለቲካ (Office Politics) ነው። በዚህ ቪዲዮ የቢሮ ፖለቲካ ምንድን ነው? መነሻዎቹስ ምንድን ናቸው? የሚሉትን ዋና ዋና ነጥቦች በስፋት የምንዳስስ ይሆናል። በተጨማሪም የቢሮ ፖለቲካ በቀጣሪዎች (በተቋማት) እና በተቀጣሪዎች (በሰራተኞች) ላይ የሚያደርሰውን ጎጂ ተጽዕኖ እና መፍትሔዎቹን እንመለከታለን።#employment #jobtips #recruitment #leadership#officelife #officepolitics #success ##የቢሮፖለቲካ #የስራቦታ #የሰውሀይል #JobTipsAmharic #ethiopianyoutubers