Перейти к содержимому

ትረካ - የግብፅ ፖለቲካ ውስጥ ያለው አደገኛ ምስጢር እና ሴራ | ዋጋዬ ለገሰ | በጴጥሮስ አገኘሁ

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

0:00 / 0:00

ትረካ - የግብፅ ፖለቲካ ውስጥ ያለው አደገኛ ምስጢር እና ሴራ | ዋጋዬ ለገሰ | በጴጥሮስ አገኘሁ

1 550 просмотров · 7 часов назад
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
135 тыс. подписчиков
1 550 просмотров · 7 часов назад
የካይሮ ፈረሶች የተሰኘው የዋጋዬ ለገሰ (በረከት በላይነህ) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ያለውን የተወሳሰበ የግብፅን የሴራ እጅና ምስጢራዊ እንቅስቃሴ ይቃኛል። ትረካውን ጴጥሮስ አገኘሁ ወደ እናንተ ያደርሳል፡፡ Membership Videos :- https://shorturl.at/kN9iQ እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! እንደዚህ አይነት የፖለቲካ ትንታኔዎች እና ወጎች በየጊዜው እንዲደርሱዎት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰብ አባል ይሁኑ። 0:00 የውሃ እና የህይወት ትስስር 0:35 ግብጽ እና የናይል ፖለቲካ 1:17 ውሃ እንደ ፖለቲካ መሳሪያ 2:44 ዝናብ በጠመንጃ አይታዘዝም 4:14 የግብጽ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ምስጢር 7:29 የግብጽ ዲፕሎማሲያዊ ቁመና እና ፈተናዎች 11:17 ሃይማኖት ለፖለቲካ ፍጆታ ሲውል 16:53 የግብጽ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ድክመቶች 24:32 የአስዋን ግድብ እና የውሃ ብክነት #tireka #ትረካ #amharicbooks #አማርኛትረካ #ጴጥሮስአገኘሁ