Перейти к содержимому

#5ቱ የኢንዱስትሪው የግጭቱ ሚስጢሮች|

ሕግን በቀላሉ

0:00 / 0:00

#5ቱ የኢንዱስትሪው የግጭቱ ሚስጢሮች|

240 просмотров · Трансляция закончилась 3 недели назад
ሕግን በቀላሉ
581 подписчик
240 просмотров · Трансляция закончилась 3 недели назад
#እንኳን_ወደ “ሕግን በቀላሉ” በደህና መጡ! በሥራ ቦታ የሚነሱ አብዛኞቹ ግጭቶች የሕግ ማጣት ችግሮች አይደሉም፤ የሥነ-ምግባር፣ የግልጽነት እና የሕጉን ሚስጢራዊ አሰራር አለማወቅ ውጤቶች ናቸው። በዚህ ቀጥታ ስርጭት በተለምዶ በግልጽ የማይነገሩትን፣ በፍርድ ቤትና በሥራ ክርክር ቦርድ አካባቢ ብቻ የሚሰሙትን “5ቱን የኢንዱስትሪውን የግጭት ሚስጢሮች” የመነሻ ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸውን በዝርዝር ዳስሰናል። በኢትዮጵያ የሥራ ሕግ እና ተያያዥ የሥነ-ምግባር ደንቦች ላይ ተመስርተን የዳስስናቸው 5ቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡ ያልተጻፉ የትዕዛዝ ግጭቶች እና የሠራተኛው የማስገደድ ወሰን የዲስፕሊን እርምጃዎች ቅንነት፣ የሂደት ድበቃ እና የመከላከል መብት የሥራ ውል ማቋረጥ፣ የካሳ ስሌት ህቡዕ አሰራሮች እና የስናበታ ክፍያዎች በሥራ ቦታ የሚፈጸሙ የሥነ-ምግባር ግድፈቶች፣ ጾታዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ትንኮሳዎች የሕብረት ስምምነት አፈጻጸም ተጋጭነቶች እና የቦርድ መስፈርቶች #አሰሪዎች_ሠራተኞች_የሰው_ኃይል_ባለሙያዎች እና የሕግ አጋሮች አላስፈላጊ ክስ እና ብክነትን ለማስቀረት እነዚህን ሚስጢሮች ማወቅ ወሳኝ ነው። ቻናሉን Subscribe በማድረግ የሕግ አሰራርዎን ያዳብሩ! ኢትዮጵያ የሥራ ሕግ, ህግን በቀላሉ, የሥራ ክርክር, የሥራ ውል ማቋረጥ, የካሳ ስሌት, የዲስፕሊን እርምጃ, የኢትዮጵያ ሕግ, የሠራተኛ መብት, የአሰሪ መብት, የሕብረት ስምምነት, የሥራ ቦታ ትንኮሳ, HR Ethiopian Law, Ethiopian Labor Law, Employment Disputes Ethiopia, Ethiopian Law Easy, Labor Litigation Ethiopia, Employee Rights Ethiopia, Employer Responsibilities, Workplace Discipline Ethiopia, Severance Pay Calculation Ethiopia #ህግንበቀላሉ #የኢትዮጵያየሥራሕግ #የሥራክርክር #የሠራተኛመብት #የአሰሪመብት #EthiopianLaborLaw #LaborLawEthiopia #LawEasy #EthiopianLaw #WorkplaceRights