የቅድመ እርግዝና ክትትል ምንድን ነው? ማንን ይመለከታል? መቼ መጀመር አለበት?
Tenachin Health Media / ጤናችን ኸልዝ ሚድያ
0:00 / 0:00
የቅድመ እርግዝና ክትትል ምንድን ነው? ማንን ይመለከታል? መቼ መጀመር አለበት?
441 просмотр · 8 дн. назад
Tenachin Health Media / ጤናችን ኸልዝ ሚድያ
390 подписчиков
441 просмотр · 8 дн. назад
የቅድመ እርግዝና ክትትል ከእርግዝና በፊት የሚደረግ የጤና ክትትል ሲሆን ሴትና አጋሯ ለጤናማ እርግዝናና ልጅ መውለድ አስቀድመው የሚያደርጉት የጤና ምርመራና ዝግጅት ነው። በዚህ ጊዜም ያሉ የጤና ችግሮችን መመርመር፣ የሚወሰዱ መድኃኒቶችን መገምገም፣ ፎሊክ አሲድ መውሰድ፣ ክትባቶችን ማሟላትና ጤናማ የአኗኗር ልምዶችን መከተልን ያካትታል። ይህ ክትትል የተወሰኑ የወሊድ የእርግዝና ውስብስብ ችግሮችን ለመቀነስ፣ የሕፃኑን ጤናማ እድገት ለመደገፍ እንዲሁም የእናትና የሕፃንን ጤና ለማሻሻል ይረዳል። በዚህ ፖድካስት ደግሞ አንድ የቅድመ እርግዝና ክትትል መቼ መጀመር እንዳለበት፣ ምን መስተካከልና መቆም እንዳለበትና ሌሎችንም ተያያዥ ጉዳዮች የሚዳሰስበት ውይይት ነው፡፡
#የጤናመረጃ #እርግዝና #የቅድመእርግዝናክትትል #preconceptioncare #healthytips