መልካም ጉብኝት
ማርካን Marekan Tube
0:00 / 0:00
መልካም ጉብኝት
227 просмотров · 2 месяца назад
ማርካን Marekan Tube
12,1 тыс. подписчиков
227 просмотров · 2 месяца назад
#adamazango #ethiopia #ertrea #feruna#ማርካንMarekantube
አዳማችን እያማረች ነው ፈጣሪዬ ሆይ ሀብታም አርገኝና መኪናዬን እያሽከረከርኩ እዚህ ማርኬት ልምጣና ልግዛ 😂ጋይስ እውነት ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት በዚሁ አጋጣሚ ስራ ላጣን ወጣቶች ስራ ቢፈጠርልን ይሄ ማርኬት ከነፓርኪንጉ ብዙ ወጣቶችን ይሰበስባል ብዬ አምናለው ቪዲዮን like በማድረግ ጀምሩ ድንገት የሚመለከተው ሰው ጋ ቢደርስልኝ🙏