ለሺህ ዓመታት የተደበቀው የገና ምስጢር ||አስትሮኖመሮች ስለኮከቡ የሚናገሩት አስደንጋጭ ነገር ||ቻይኖች የመዘገቡት እውነት ||EP.154||ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
Manyazewal Eshetu
0:00 / 0:00
ለሺህ ዓመታት የተደበቀው የገና ምስጢር ||አስትሮኖመሮች ስለኮከቡ የሚናገሩት አስደንጋጭ ነገር ||ቻይኖች የመዘገቡት እውነት ||EP.154||ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
25 122 просмотра · 8 мес. назад
Manyazewal Eshetu
696 тыс. подписчиков
25 122 просмотра · 8 мес. назад
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሲታሰብ ሰብአ ሰገልን ወደ ቤተ ልደቱ ያመራቸው ኮከብ ዳግም ይታወሳል። በዚህ ልዩ የገና ፖድካስት ውይይት፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ፣ ከኢትዮጵያዊ ሠነዶችና ሊቃውንት፣ እንዲሁም ከዘመናዊ የሥነ ከዋክብት ጥናት አንፃር የቤተልሄም ኮከብ ምን እንደሚወክል እንመራምራለን።
እንግዳችን የነገረ መለኮት፣ የሥነ መዛግብትና የሥነ ከዋክብት ተመራማሪ፣ የ30 መጻሕፍት ደራሲ መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ከእኛ ጋር ሆነው፦
• ሰብአ ሰገልን የመራው ኮከብ ምን ነበር?
• ኢትዮጵያዊ ምንጮችና ዓለም አቀፍ አስትሮኖመሮች ምን ይላሉ?
• ሰብአ ሰገል እነማን ነበሩ፣ ስማቸውና ስጦታቸው ምን ይወክላል?
• ኢትዮጵያውያን ነበሩ የሚለው አመለካከት ምን መሠረት አለው?
• የገና ጀንበር፣ ታኅሣሥ ሰማይና ልደተ ክርስቶስ እንዴት ይገናኛሉ?
ይህ ፖድካስት ገናን ከባህል በላይ፣ ከእምነት፣ ከእውቀትና ከሰማይ ምስጢር ጋር የሚያገናኝ ጥልቅ ውይይት ነው።የ