DW Amharic የመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
DW Amharic
0:00 / 0:00
DW Amharic የመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
13 163 просмотра · 1 день назад
DW Amharic
183 тыс. подписчиков
13 163 просмотра · 1 день назад
የትግራይ ኃይሎች ከፌድራል መንግሥት ጋር “ሙሉ ጦርነት” መግጠማቸውን ገለፁ። የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰውን ጦርነት “በአፋጣኝ ማርገብ” እንደሚያስፈልግ አሳሰበ። ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኝ የተጣራ ነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ልትዘጋ ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ፑቲንን ለቡድን 20 ጉባኤ ጋበዘቻቸው