Перейти к содержимому

ህዝቡን በእንባ ያራጨው ጎዳና ተዳዳሪው ዶክተር Seifu on EBS

AhaduNet и ещё 2

0:00 / 0:00

ህዝቡን በእንባ ያራጨው ጎዳና ተዳዳሪው ዶክተር Seifu on EBS

8 178 просмотров · 3 дн. назад
AhaduNet и ещё 2
8 178 просмотров · 3 дн. назад
ህዝቡን በእንባ ያራጨው እናቱ ስትሞትበት ጉዳና ተዳዳሪ የሆነው ዶክተር Seifu on EBS በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን በሳይኮሎጂ አጠናቆ፣ በስኮላርሺፕ ወደ ደቡብ አፍሪካ በማቅናት በዊትስ ዩኒቨርሲቲ (Wits University) በሳይካትሪ የህክምና ትምህርቱን ያጠናቀቀው ዶክተር ሙሴ፤ ዛሬ ላይ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ እንዴት ሊገኝ ቻለ? በዛሬው የ AhaduNet ልዩ ዝግጅታችን እጅግ ልብ የሚነካውንና ትልቅ የህይወት ትምህርት የያዘውን የዶክተር ሙሴን እውነተኛ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ብቸኛ አለኝታውና አስተማሪው የነበረችው እናቱ የመመረቂያ ጽሁፉን ሊያቀርብ ጥቂት ሳምንታት ብቻ ሲቀሩት በሞት መለየቷ የሙሴን አለም አፈራረሰው። ዶክተር ተብሎ ቢመረቅም ከደረሰበት ጥልቅ ድብርት የተነሳ ወደ ከባድ ሱስና ጎዳና ህይወት ውስጥ ገባ። ከዓመታት መለያየት በኋላ በማህበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ) በወጣች አጭር ቪዲዮ የቀድሞ የዩኒቨርሲቲ ጓደኞቹና በጎ አድራጊ ወጣቶች ሊያገኙት ችለዋል። ዶክተር ሙሴ ዛሬም ውስጡ እውቀቱ፣ ብሩህ አእምሮውና ድንቅ የስነ-ጽሁፍ ተሰጥኦው አልጠፋም። በመጨረሻው ላይ በስሜት ያቀረበው "ጥሎ ማለፍ" የተሰኘው ልብ የሚነካ ግጥም ማንም ሰው ከፈተና በላይ እንዳልሆነና ሁላችንም በፍቅር፣ በእውነተኛ የሰው እጅና በድጋፍ ዳግም መነሳት እንደምንችል የሚያሳይ ድንቅ መልዕክት ነው። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተመልክተው ሃሳብዎን በኮሜንት ያካፍሉን። ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ዘንድ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። 🔔 ለተጨማሪ እውነተኛ ታሪኮች፣ አነቃቂ ዶክመንተሪዎችና አስተማሪ ቪዲዮዎች የ AhaduNet ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! #AhaduNet #ዶክተርሙሴ #እውነተኛታሪክ #ጥሎማለፍ #Ethiopia #Documentary #AmharicDocumentary #Inspirational #MentalHealthMatters #AddisAbaba