ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ያደረጉት ጉብኝት | PM Abiy Ahmed
EBC
0:00 / 0:00
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ያደረጉት ጉብኝት | PM Abiy Ahmed
19 955 просмотров · 13 ч назад
EBC
2,19 млн подписчиков
19 955 просмотров · 13 ч назад
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አሕመድ የተሟላ የአየር ትንበያ አገልግሎት በመስጠት ለሀገሪቱ ልማትና አቅም ወሳኝ ሥራዎችን በሚያከናውነው አንጋፋው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ያደረጉትን ጉብኝት እና ያስተላለፉትን ወሳኝ መልዕክት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው እንዳረጋገጡት፣ እየተለዋወጠ ያለውን የአየር ፀባይ ለመረዳት፣ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቶችን ለመዘርጋት፣ እንዲሁም ግብርና፣ ውሃ፣ ጤና፣ አቪዬሽን እና የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራርን የመሳሰሉ ቁልፍ ዘርፎችን ለመደገፍ በሚቲዎሮሎጂያዊ መረጃዎች፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች እና በሰው ኃይል ላይ መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ እጅግ አስፈላጊ ነው።
#PmAbiyAhmed #Ethiopia #Meteorology #WeatherForecast #EarlyWarningSystem #ClimateChange #EthiopianNews #Technology #AddisAbaba