Перейти к содержимому

ለተሻለና የተፋጠነ ፍትህ ||ልዩነቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ||ከሙግት ወደ ስምምነት||የፍርድ ቤት መር አስማሚ ሕጋዊ ማዕቀፍ እና ጥቅሞች #ፍትሕለሃገሬ

ፍትሕ ለሀገሬ-Feteh Le Hagere

0:00 / 0:00

ለተሻለና የተፋጠነ ፍትህ ||ልዩነቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ||ከሙግት ወደ ስምምነት||የፍርድ ቤት መር አስማሚ ሕጋዊ ማዕቀፍ እና ጥቅሞች #ፍትሕለሃገሬ

1 686 просмотров · 4 месяца назад
ፍትሕ ለሀገሬ-Feteh Le Hagere
13 тыс. подписчиков
1 686 просмотров · 4 месяца назад
በዚህ የፍትሕ ለሃገሬ ልዩ ፕሮግራማችን የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤት መር አስማሚ አገልግሎት ምን እንደሚመስል እናሳያችኋለን። ፕሮግራሙ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና ዓናይ ቲቪ በጋራ ያዘጋጁት ነው። በፕሮግራሙ:- 🎬በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት በመገኘት አስማሚዎች ስራቸውን እንዴት እንደሚያከናውኑ የምናስቃኛችሁ ይሆናል፣ 🎬ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከፌዴራል የመጀምሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት አቶ ፉዓድ ኪያር ጋር ስለ ሪፎርሙ አስፈላጊነት ቆይታ አድርገዋል፣ 🎬ከፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤት መር አስማሚ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ገታው ነገሰ ጋርም እስከአሁን ስለተሰሩ ስራዎችና ስለተገኙ ውጤቶች ተወያይተዋል፣ 🎬በፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት ካሉ ምድብ ችሎቶች በአገልግሎቱ ውጤታማነት የሚጠቀሰውን የን/ሥ/ላ/ምድብ ችሎት ምርጥ ተሞክሮም ከምድብ ችሎቱ ተጠሪ ዳኛ አቶ ዳንኤል ዱጋሳ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ በአክብሮት ጋብዘናችኋል፤ መልካም ቆይታ!!! #ፍትሕለሃገሬ #abbaytv #Federalfirstinstancecourt #Courtannexedmediation