Перейти к содержимому

Shadow Records - Enie | እኔ (Lyrics Video)

Shadow Records

0:00 / 0:00

Shadow Records - Enie | እኔ (Lyrics Video)

2 346 просмотров · 1 мес. назад
Shadow Records
11 подписчиков
2 346 просмотров · 1 мес. назад
🎧 Written & creatively directed by Shadow Records. AI-assisted production. 📝 Original Lyrics: Enie - redi8 [Verse-1] ስወስድ ስወስድ፣ ከስር-ስር ስሰረስር ብርቱ ክንድ ሳልሰጥ፣ ትክሻ ሳላበድር ያነደኛል መድረሴ ከጥልቁ ጸጥታ በአንድ ካረፉበት፣ ድንፋትና ሹክሹክታ፣ ካልተከፈለ ፍቅር በላይ፣ ከቁጭቱ ራስ ምን አለ በአለም፣ መፈጠርን ሚያረክስ። [Chorus] ከጠባቧ አጸድ ከዕድል ተወርውሬ የተፈጠርኩት ተፍጨርጫሪ ፍሬ እኔ ብፈጠርም በተሰበረ ጎጆ ተኮራምቼ አልቀረሁ በአለም በረዶ፣ እኔ የኤሊዋን ጀርባ የሚያየው ኑሮዬ አልፈስፍሶ ያላስቀረኝ ከአልጋዬ፣ እኔ በዛሬ ፅናቴን ያበረታው በትላንት ቁልቁለት ያልተረታው፣ እኔ የተሰጠኝን ፍቅር፣ ልከፍል ምዳክር ምሽቱን ሰውቼ፣ ምፋጠጥ ከጀንበር። [Verse-2] ህይወት መቅረዟን ለኩሳ ውብ ምንጣፏን አንጥፋ ከብዙ አደይ በአንዱ ባትስመኝም የመኖር ጥማቴን ባታግዘኝም ዱላዋ ነካኝ ብዬ፣ እንደቀንድ-አውጣ ምጠቀለል አይደለሁም ከአለም ሸሽቼ ሞትን ብቻ ምከተል። [Chorus] ከጠባቧ አጸድ ከዕድል ተወርውሬ የተፈጠርኩት ተፍጨርጫሪ ፍሬ እኔ ብፈጠርም በተሰበረ ጎጆ ተኮራምቼ አልቀረሁ በአለም በረዶ፣ እኔ የኤሊዋን ጀርባ የሚያየው ኑሮዬ አልፈስፍሶ ያላስቀረኝ ከአልጋዬ፣ እኔ በዛሬ ፅናቴን ያበረታው በትላንት ቁልቁለት ያልተረታው፣ እኔ የተሰጠኝን ፍቅር፣ ልከፍል ምዳክር ምሽቱን ሰውቼ፣ ምፋጠጥ ከጀንበር። Copyright 2026, ©Shadow Records. All rights reserved. Make sure to subscribe to Shadow Records and turn on notifications to stay updated with all new uploads. #ethiopia #ethiopian #amharicmusicvideo #ethiopians #ethiopianmusic #amharicmusic #habeshamusic #ethiopianartist #newethiopianmusic #amharictikto #ethiopianbeauty #ethiopiacoffee #madeinethiopia #ethiopianculture #ethiopianart #newmusic #habeshaparty #ethiofollow #everydayethiopia #ethiopianfashion #ethiopiannewyear #ethiopianstyle #ethiopianartist #beautifulhabeshaculture #abyssinian #addis