Перейти к содержимому

ልብን የሚያርስ የረቢዕ መቀበያ አርሂቡ ነቢ አርሂቡ መንዙማ በታላቁ አንዋር መስጂድ 2026

YEREWDAW TUBE

0:00 / 0:00

ልብን የሚያርስ የረቢዕ መቀበያ አርሂቡ ነቢ አርሂቡ መንዙማ በታላቁ አንዋር መስጂድ 2026

6 269 просмотров · 2 недели назад
YEREWDAW TUBE
700 подписчиков
6 269 просмотров · 2 недели назад
ደማቅ የረቢዕ መቀበያ — አርሂቡ ነቢ አርሂቡ! ✨💚እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ! የነቢያችንን (ሰ.አ.ወ) ውልደት ወር (ረቢዕ አል-አወል) ምክንያት በማድረግ የቀረበ እጅግ ደማቅ እና መንፈስን የሚያድስ አዲስ የመንዙማ ስብስብ። "እርሂቡ ነቢ እርሂቡ" እያልን በጋራ የምንቀበልበትን ይህን ውብ መንፈሳዊ ቪዲዮ ይመልከቱ።Welcome to our channel! This is a beautiful and energetic new Ethiopian Menzuma collection dedicated to welcoming the blessed month of Rabi' al-Awwal. Join us in celebrating with these uplifting spiritual chants.ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረጋችሁን፣ ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረግዎን እና አዳዲስ ቪዲዮዎች ወዲያውኑ እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቱን መጫንዎን አይርሱ! 🔔