Перейти к содержимому

halafewoce selmate

Gozamen Woregda Communication Afairs Office

0:00 / 0:00

halafewoce selmate

3 просмотра · 6 дн. назад
Gozamen Woregda Communication Afairs Office
54 подписчика
3 просмотра · 6 дн. назад
gozamen comm👉 በዞኑ ከሚገኙ አቻ ጽ/ቤቶች ጋር ተወዳድረው በዞኑ #አንደኛ ደረጃ የወጡ እና የ100 ሽህ ብር እና የሠርተፊኬት ተሸላሚ የሆኑ ተቋማት ✔️ የሴቶች፣ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ✔️ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ✔️ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት 👉 በዞኑ ከሚገኙ አቻ ጽ/ቤቶች ጋር ተወዳድረው በዞኑ #ሁለተኛ ደረጃ የወጡ እና የ50 ሽህ ብር እና የሠርተፊኬት ተሸላሚ የሆኑ ተቋማት ✔️ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ✔️ መንገድ፣ትራንስፖርት እና ሎጀስስቲክስ ጽ/ቤት ✔️ ገንዘብ ጽ/ቤት ✔️ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ✔️ መሬት ጽ/ቤት ✔️ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት 👉 በዞኑ ከሚገኙ አቻ ጽ/ቤቶች ጋር ተወዳድረው በዞኑ #ሶስተኛ ደረጃ የወጡ እና የ30 ሽህ ብር እና የሠርተፊኬት ተሸላሚ የሆኑ ተቋማት ✔️ ጤና ጽ/ቤት See lessunication